አዲሱ የትረምፕ አስተዳደር ስደተኞችን ከሀገር የሚያስወጣበትን ዘመቻ በጦር ሠራዊቱ ለመደገፍ እየተሰናዳ ነው
newsare.net
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ከሀገር ለማስወጣት የወጠኑት ዘመቻ በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ከአዲሱ የትረምፕ አስተዳደር ስደተኞችን ከሀገር የሚያስወጣበትን ዘመቻ በጦር ሠራዊቱ ለመደገፍ እየተሰናዳ ነው
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ከሀገር ለማስወጣት የወጠኑት ዘመቻ በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ከሁሉ ግዙፉ ይሆናል ሲሉ ቃል ገብተዋል። ይሁንና አተገባበር እና ሕጋዊነቱ ጥያቄዎችን ያስነሳል። የአሜሪካ ድምጿ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ባሮስ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሠራዊት በእነዚህ እቅዶች ሊሳተፍ የሚችልበትን መንገድ ትቃኛለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more