ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸው መሻከሩን የሚያመለክቱ ቃላትን መለዋወጥ ጀምረዋል
newsare.net
ከሰሞኑ የኤርትራው ፕሬዝደንት ስለ ኢትዮጵያ ያደረጉት ንግግር እና በኢትዮጵያ በኩል የተሰማው ምላሽ፣ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የሻከረው የሁለቱ አገራትኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸው መሻከሩን የሚያመለክቱ ቃላትን መለዋወጥ ጀምረዋል
ከሰሞኑ የኤርትራው ፕሬዝደንት ስለ ኢትዮጵያ ያደረጉት ንግግር እና በኢትዮጵያ በኩል የተሰማው ምላሽ፣ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የሻከረው የሁለቱ አገራት ግንኙነት መቋረጡን የሚያመለክት ነው ሲሉ የቀጣናዊ ጉዳዮች ተንታኞች ተናግረዋል። በዚኽ ጉዳይ ላይ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more