በትረምፕ አስተዳደር ለውጭ ርዳታ በሚመደብ ገንዘብ የኦዲት ቁጥጥር እንደሚኖር ተንታኞች ተነበዩ
newsare.net
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ጥር 20 ቀን ሥልጣን በሚረከበው የተመራጩ ፕሬዝደንት ትረምፕ አስተዳደር የውጭ ርዳታን በሚመለከት የሚነሱ ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎች አበትረምፕ አስተዳደር ለውጭ ርዳታ በሚመደብ ገንዘብ የኦዲት ቁጥጥር እንደሚኖር ተንታኞች ተነበዩ
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ጥር 20 ቀን ሥልጣን በሚረከበው የተመራጩ ፕሬዝደንት ትረምፕ አስተዳደር የውጭ ርዳታን በሚመለከት የሚነሱ ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎች አሉ፡፡ እነሱም በአኹኑ ወቅት «ዩናይትድ ስቴትስ ምን ያህል ገንዘብ ለውጭ ርዳታ ታወጣለች? ርዳታው የሚሰጠው ለማን ነው? » የሚሉት ናቸው፡፡ የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ኢግሊሲያስ ባልዴራስ የሚያገኙት ርዳታ እንደሚቀነስ የሚጠበቁትን እና የርዳታ ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚችሉትን የሚያስቃኝ ዘገባ አጠናቅራለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more