ሂዩማን ራይትስ ዋች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኅይሎችን ሴቶችን በመድፈር ወንጀል ከሰሰ
newsare.net
የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ተዋጊዎች እና ተባባሪ ታጣቂዎች፣ ደቡባዊ ኮርዶፋን ክፍለ ግዛት ውስጥ አዋቂ ሴቶች እና ልጃገረዶችን ደፍረዋል፣ ሌሎችም ወሲባዊሂዩማን ራይትስ ዋች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኅይሎችን ሴቶችን በመድፈር ወንጀል ከሰሰ
የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ተዋጊዎች እና ተባባሪ ታጣቂዎች፣ ደቡባዊ ኮርዶፋን ክፍለ ግዛት ውስጥ አዋቂ ሴቶች እና ልጃገረዶችን ደፍረዋል፣ ሌሎችም ወሲባዊ ጥቃቶችን ፈጽመዋል ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች ከሰሰ። በታጣቂዎቹ የተፈጸመው ጥቃት የጦር ወንጀል መኾኑን አመልክቷል። የሰብአዊ መብት ቡድኑ በማያያዝ አድራጎቱ የሱዳንን ሲቪሎች ከጥቃት የሚጠብቅ እና ሰለባዎቹም ፍትሕ እንዲያገኙ የሚያደርግ ዓለም አቀፍ ርምጃ በአስቸኳይ መወሰድ እንዳለበት አጥብቆ የሚያሳስብ መኾኑን አመልክቷል። መሐመድ ዩሱፍ ለቪኦኤ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more