በአማራ ክልል በመንግሥት አስተባባሪነት የተጠራ ነው የተባለ ሰልፍ ተካሄደ
newsare.net
በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በክልሉ መንግሥት ቀስቃሽነት የተዘጋጀ ነው የተባለ፣ ሰላምን የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሄደ። ደሴ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ያገኘናበአማራ ክልል በመንግሥት አስተባባሪነት የተጠራ ነው የተባለ ሰልፍ ተካሄደ
በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በክልሉ መንግሥት ቀስቃሽነት የተዘጋጀ ነው የተባለ፣ ሰላምን የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሄደ። ደሴ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ያገኘናቸው ተሳታፊዎች፣ ክልሉ ከግጭት እንዲወጣና ሰላም እንዲመጣ የሚጠይቅ ሐሳብ በሰልፉ ላይ ማንፀባረቃቸውን ተናግረዋል። በሌላ በኩል ሰልፍ የወጡት በአስገዳጅነት መኾኑን የተናገሩ አንድ የወልድያ ከተማ ነዋሪ፣ “መንግሥት ነዋሪዎች በፈቃዳቸው ሰልፍ እንዲወጡ ቢፈቅድና ትክክለኛውን የሕዝብ ስሜት ቢያዳምጥ ተገቢ ይኾን ነበር” ብለዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more