የዩናይትድ ስቴትስ ተወካዮች ምክር ቤት የሕፃናትን የኢንተርኔት ደኅንነት ሕግ እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ
newsare.net
በዚህ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የሥራ ዘመን ሕፃናትን ከማኅበራዊ ሚዲያ ጠንቆች ለመከላከል በሁለቱም ፓርቲዎች ትብብር የተያዘው ጥረት ጊዜው እያለቀበት ነየዩናይትድ ስቴትስ ተወካዮች ምክር ቤት የሕፃናትን የኢንተርኔት ደኅንነት ሕግ እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ
በዚህ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የሥራ ዘመን ሕፃናትን ከማኅበራዊ ሚዲያ ጠንቆች ለመከላከል በሁለቱም ፓርቲዎች ትብብር የተያዘው ጥረት ጊዜው እያለቀበት ነው። የሕፃናት የኢንተርኔት ደኅንነት ሕግ ከጸደቀ፣ በኢንተርኔት ላይ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን ለሚመለከቱ የግል መረጃዎች ጥበቃዎችን ይደነግጋል። ለመናገር ነፃነት ተሟጋቾች እና አንዳንድ ሪፐብሊካኖች ግን፣ ሕጉ ወደ ሳንሱር ሊያመራ ይችላል የሚል ስጋት አላቸው። የቪኦኤ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጊብሰን ተጨማሪ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more