የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን የአዲሰ አበባ ጉብኝት
newsare.net
ቅዳሜ ታኅሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የነበሩት የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን በዚኽ ወር መጀመሪያ በኢትዮጵያና በሶማሊየፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን የአዲሰ አበባ ጉብኝት
ቅዳሜ ታኅሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የነበሩት የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን በዚኽ ወር መጀመሪያ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል በቱርክ ለተፈረመው የአንካራ ስምምነት ድጋፋቸውን ገልጸዋል።ፕሬዝደንቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋራ በመኾን በሰጡት የጋራ መግለጫ የሁሉንም ሉዓላዊነት ከማክበር ጋራ የተያያዘው ስምምነት ሊደገፍ የሚገባው ነው ብለዋል። Read more