ሁለተኛው የትረምፕ የስልጣን ዘመን እና ሰሜን ኮሪያ
newsare.net
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው በሰሜን ኮሪያ ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በማጥበቅ የኒውክሊየር የጦርሁለተኛው የትረምፕ የስልጣን ዘመን እና ሰሜን ኮሪያ
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው በሰሜን ኮሪያ ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በማጥበቅ የኒውክሊየር የጦር መሣሪያ መርሃ ግብሯን እንድትሰርዝ ሊያስገድዷት ሞክረው ነበር። በሁለተኛው የአስተዳደር ዘመናቸው ትረምፕ ከሰሜን ኮሪያ ምን መጠበቅ እንደሚኖርባቸው የሚቃኝ ዘገባ የአሜሪካ ድምጹ ያንግ ጋዮ ኪም አጠናቅሯል። ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡ Read more