በቻይና ወታደራዊ ግፊት ሥር ያለችው ታይዋን ለሁለተኛው የትረምፕ አስተዳደር እየተዘጋጀች ነው
newsare.net
ዓለም በሚቀጥለው ወር የተመራጩን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ዋይት ሀውስ መመለስ በሚጠባበቅበት በዚህ ወቅት፣ ታይዋን እየተባባሰ ካለው የቻይና ጠብ አጫሪበቻይና ወታደራዊ ግፊት ሥር ያለችው ታይዋን ለሁለተኛው የትረምፕ አስተዳደር እየተዘጋጀች ነው
ዓለም በሚቀጥለው ወር የተመራጩን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ዋይት ሀውስ መመለስ በሚጠባበቅበት በዚህ ወቅት፣ ታይዋን እየተባባሰ ካለው የቻይና ጠብ አጫሪነትና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በሚኖራት በውል ባልታወቀው ግንኙነት መካከል ተይዛለች፡፡ የቪኦኤ ዘጋቢ ዊሊያም ያንግ ከታይፔ ተከታዩን ዘግቧል፡፡ ደረጀ ደስታ ያቀርበዋል ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡ Read more