ዚምባቡዌ የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከሩሲያ እና ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት ጋራ በመሥራት ላይ ነች
newsare.net
የዚምባቡዌ መንግሥት ሀገሪቱ ያለባትን ሥር የሰደደ የኢሌክትሪክ ኃይል እጥረት ለማስወገድ የኒውክሌየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ጥረት እያደረገ መሆኑን አስዚምባቡዌ የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከሩሲያ እና ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት ጋራ በመሥራት ላይ ነች
የዚምባቡዌ መንግሥት ሀገሪቱ ያለባትን ሥር የሰደደ የኢሌክትሪክ ኃይል እጥረት ለማስወገድ የኒውክሌየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት እና ከሩሲያዊያን መዋዕለ ነዋይ መዳቢዎች ጋራ በመሥራት ላይ መሆኑን አስታውቋል። ኮለምበስ ማቩንጋ ከሃራሬ ባጠናቀረው ዘገባ፣ ዚምባቡዌ እየደጋገመ የሚከሰተው ድርቅ ከውሃ የሚመነጨውን የኤሌክትሪክ ኃይል እያዳከመው በመኾኑ ከነፋስ እና ከጸሐይ ኃይል በርከት አድርጋ ለማመንጨት የምትችልበትን መንገድ በማጥናት ላይ ነች፡፡ Read more