ኢትዮጵያ በአዲሱ የሰላም አስከባሪ ኃይል መሳተፍ እንዳትከለከል አንድ የሶማሊያ ባለሥልጣን አስጠነቀቁ
newsare.net
አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ በሰዓታት ውስጥ ሥራውን ይጀምራል፡፡ ታዲያ አንድ የሶማሊያ ክፍለ ግዛት ባለሥልጣን «ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ በአዲሱ የሰላም አስከባሪ ኃይል መሳተፍ እንዳትከለከል አንድ የሶማሊያ ባለሥልጣን አስጠነቀቁ
አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ በሰዓታት ውስጥ ሥራውን ይጀምራል፡፡ ታዲያ አንድ የሶማሊያ ክፍለ ግዛት ባለሥልጣን «ኢትዮጵያ በእንግሊዝኛ የምሕጻር መጠሪያው አውሶም በተባለው ተልዕኮ እንዳትሳተፍ መደረግ የለባትም» ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚገኙበት የጁባላንድ ክፍለ ግዛት ምክትል ፕሬዝደንት መሐሙድ ሰይድ አደን ለአሜሪካ ድምጽ የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት በሰጡት ቃል ኢትዮጵያ በተልዕኮው እንዳትሳተፍ ቢደረግ እንደሚቃወሙ ገልጸዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more