በኬኒያ እየጨመረ ያለው የሴቶች ጥቃት
newsare.net
ኬኒያ ውስጥ ካለፈው 2024 ዓመተ ምሕረት መስከረም ወር ወዲህ ባለሥልጣናት የመዘገቧቸው በሴቶች ላይ የተፈጸሙ ወሲባዊ እና ሊሎችም ጾታዊ ጥቃቶች ቁጥር ከሰባት ሺበኬኒያ እየጨመረ ያለው የሴቶች ጥቃት
ኬኒያ ውስጥ ካለፈው 2024 ዓመተ ምሕረት መስከረም ወር ወዲህ ባለሥልጣናት የመዘገቧቸው በሴቶች ላይ የተፈጸሙ ወሲባዊ እና ሊሎችም ጾታዊ ጥቃቶች ቁጥር ከሰባት ሺህ አንድ መቶ መብለጡ ተነግሯል። የሀገሪቱ የደኅንነት ሚኒስቴር እየተባባሰ ላለው በሴቶች እና በልጃገረዶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት መፍትሔ የሚፈልግ ልዩ ቡድን አቋቁሟል። መሐመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more