ቻይናዊያን ጎብኚዎች እና ነጋዴዎች ወደሲሼልስ እየጎረፉ ነው
newsare.net
አፍሪካ ምሥራቃዊ ጠረፍ ላይ የምትገኘው የደሴቶች ሀገር ሲሼልስ ሰፊ የባሕል ስብጥር ያላቸው ሰዎች አብረው የሚኖሩባት ሀገር ነች። በዘር ሐረግ ቻይናዊያን የሆቻይናዊያን ጎብኚዎች እና ነጋዴዎች ወደሲሼልስ እየጎረፉ ነው
አፍሪካ ምሥራቃዊ ጠረፍ ላይ የምትገኘው የደሴቶች ሀገር ሲሼልስ ሰፊ የባሕል ስብጥር ያላቸው ሰዎች አብረው የሚኖሩባት ሀገር ነች። በዘር ሐረግ ቻይናዊያን የሆኑ ለረጅም ጊዜ ሲሼልስ የሚኖሩ ሰዎች አሉ። አሁን ደግሞ ቻይናዊን ሀገራቸው በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ቁልፍ በኾነችው ሀገር መዋዕለ ነዋይ በመመደብ በምታደርገው እንቅስቃሴ ተስበው የንግድ ሥራ ለመጀመር ሲሼልስ በብዛት በመግባት ላይ ናቸው። ኬት ባርትሌት ከትልቋ የሲሼልስ ደሴት ከተማ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more