«በሱስ የተጠቁ ሰዎች ፈጽመው መዳን ይችላሉ» ዶክተር መስከረም አበበ
newsare.net
ሥር በሰደደ የአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ውስጥ ያሉ ወጣቶች ሳይቀሩ፣ «ለመዳን ከቆረጡና ተገቢውን ርዳታ ካገኙ ከችግሩ መውጣት ይችላሉ፤» ያሉን፣ በቅዱስ ጳውሎስ«በሱስ የተጠቁ ሰዎች ፈጽመው መዳን ይችላሉ» ዶክተር መስከረም አበበ
ሥር በሰደደ የአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ውስጥ ያሉ ወጣቶች ሳይቀሩ፣ «ለመዳን ከቆረጡና ተገቢውን ርዳታ ካገኙ ከችግሩ መውጣት ይችላሉ፤» ያሉን፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር በሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል የሥነ አእምሮ ጤና ባለሞያ እና በሆስፒታሉ የአእምሮ ሕክምናና ትምህርት ክፍል ሓላፊ ዶክተር መስከረም አበበ የምሽቱ እንግዳችን ናቸው። ሱስ እና ሱሰኛነት ምን እንደኾነ በማስረዳት የሰጡንን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more