የዶናልድ ትረምፕ ዕጩ የመከላከያ ሚንስትር በሕግ መወሰኛው ምክር ቤት ብርቱ ጥያቄ ገጠማቸው
newsare.net
ትላንት ማክሰኞ በዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ፊት የቀረቡት የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዕጩ የመከላከያ ሚንስትር ፒት ሄግሴት የሴኔቱየዶናልድ ትረምፕ ዕጩ የመከላከያ ሚንስትር በሕግ መወሰኛው ምክር ቤት ብርቱ ጥያቄ ገጠማቸው
ትላንት ማክሰኞ በዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ፊት የቀረቡት የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዕጩ የመከላከያ ሚንስትር ፒት ሄግሴት የሴኔቱ ወታደራዊ አገልግሎት ኮሚቴ አባላት ከሆኑ ዲሞክራት አባላት የበረታ ሙግት ገጥሟቸዋል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ የመከላከያ ሚንስቴር ዘጋቢ ካርላ ባብ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች፡፡ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡ Read more