የትራምፕ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ለአፍሪካ ምን ሊመስል ይችላል?
newsare.net
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን እየተመለሱ ባሉበት ወቅት ከአፍሪካ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት በተለይ ከፀጥታ እና ደህንነት ትብብር አንፃየትራምፕ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ለአፍሪካ ምን ሊመስል ይችላል?
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን እየተመለሱ ባሉበት ወቅት ከአፍሪካ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት በተለይ ከፀጥታ እና ደህንነት ትብብር አንፃር ምን ሊመስል ይችላል የሚለው ጥያቄ ጎልቶ ይነሳል። አፍሪካ ለአሜሪካ ቀዳሚ የፖለቲካ፣ የደህንነት እና የስትራቴጂ አቅጣጫ አለመሆኗን የሚገልጹት የአፍሪካ ጉዳይ ተንታኞች፣ ትራምፕ በአፍሪካ ላይ ያላቸው ትኩረት እንደ ሩሲያ እና ቻይና ያሉ ሀያል ሀገራትን በመገዳደር ላይ የተመሰረተ ሊሆን እንደሚችል አመልክተዋል። Read more