የላቀ ውጤት ያስመዘገቡት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች
newsare.net
የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርትን አጠናቆ ከፍተኛ የኮሌጅ መግቢያ ነጥብ ማግኘት ለብዙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በከፍተኛ ስኬት የሚታይ ነው። በዘንድሮው ዓመት ከሁሉየላቀ ውጤት ያስመዘገቡት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች
የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርትን አጠናቆ ከፍተኛ የኮሌጅ መግቢያ ነጥብ ማግኘት ለብዙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በከፍተኛ ስኬት የሚታይ ነው። በዘንድሮው ዓመት ከሁሉም ክልል የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በአንድ ላይ በተሸለሙበትና አዲስ አበባ ላይ በተሰናዳ ሥነ ሥርዐት ላይ ሽልማት የተበረከተላቸው ተማሪዎች አስተያየታቸውን አካፍለውናል። ከተቋቋመ አምስት ዓመታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የተማሪዎች ሽልማት ድርጅት የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም፣ ባለፈው ዕረቡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ጊቢ በአዘጋጀውና የመጀመሪያ ነው በተባለው በዚኽ ዝግጅት ላይ ከፍተኛ ውጤታ ያስመዘገቡ 16 ተማሪዎች ተሸላሚ ኾነዋል። Read more