«ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የዳሸቀቸውን ጋዛን ትይዛለች» ፕሬዝደንት ትረምፕ
newsare.net
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የዳሸቀችውን ጋዛን በባለቤትነት እንድትረከብ እንደሚፈልጉ ተናገሩ። ይህ ሐሳባ«ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የዳሸቀቸውን ጋዛን ትይዛለች» ፕሬዝደንት ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የዳሸቀችውን ጋዛን በባለቤትነት እንድትረከብ እንደሚፈልጉ ተናገሩ። ይህ ሐሳባቸው ታዲያ፤ የጋዛን ነዋሪዎች፣ ዮርዳኖስ እና ግብጽን ጨምሮ በሌሎች ሀገሮች እንዲሰፍሩ ለማድረግ እቅድ አንዳላቸው ከአሁን ቀደም ከተናገሩትም ገፋ ያለ ነው፡፡ ፕሬዝደንት ትረምፕ ይህንን ሐሳባቸውን የገለጹት ትላንት ማክሰኞ ማታ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁን ተቀብለው ባስተናገዱበት ወቅት ነው፡፡ የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more