ናይጄሪያ በዩ ኤስ ኤ አይ ዲ እግድ ምክንያት የሚደርሱ ተፅእኖዎችን ለመቅረፍ የሚያስችል ርምጃ ይፋ አደረገች
newsare.net
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለውጪ ሀገራት የሚሰጡ የገንዘብ ድጋፎችን ለ90 ቀናት ማገዳቸውን ተከትሎ፤ የናይጄሪያ ባለሥልጣናት የዩናይትድ ስናይጄሪያ በዩ ኤስ ኤ አይ ዲ እግድ ምክንያት የሚደርሱ ተፅእኖዎችን ለመቅረፍ የሚያስችል ርምጃ ይፋ አደረገች
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለውጪ ሀገራት የሚሰጡ የገንዘብ ድጋፎችን ለ90 ቀናት ማገዳቸውን ተከትሎ፤ የናይጄሪያ ባለሥልጣናት የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ /ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ/ ድጋፍ ይንቀሳቀሱ ለነበሩ የጤና ፕሮግራሞች የሽግግር እና ዘላቂ እቅድ የሚያዘጋጅ ኮሚቴ አቋቁመዋል። የተለያዩ ሚኒስትሮች የተካተቱበት ኮሚቴም ወሳኝ የኾኑ የጤና ፕሮግራሞች አዲስ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል። ቲሞቲ ኦቢየዙ በዚህ ዙሪያ ከአቡጃ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more