«በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ፕሮግራም መሥሪያ ቤት የተደረጉትን ለውጦች በመቃወም እንታገላለን» ዲሞክራቶች
newsare.net
በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የዲሞክራቲክ ፓርቲ አመራር አባላት፣ የትረምፕ አስተዳደር የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ፕሮግራም መሥሪያ ቤትን (ዩኤስ«በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ፕሮግራም መሥሪያ ቤት የተደረጉትን ለውጦች በመቃወም እንታገላለን» ዲሞክራቶች
በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የዲሞክራቲክ ፓርቲ አመራር አባላት፣ የትረምፕ አስተዳደር የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ፕሮግራም መሥሪያ ቤትን (ዩኤስኤአይዲ) በመሳሰሉ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች ይዞታ እና አሰራር ላይ እያደረገ ያለውን ለውጥ፣ በመንግሥቱ በጀት ዕቅድ ዙሪያ ከፕሬዝዳንቱ ጋር በሚደረጉ ድርድሮች ወቅት እንደሚጠቀሙበት በመግለጽ አስጠነቀቁ። የአሜሪካ ድምጿ የምክር ቤት ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችው ዘገባ ነው። Read more