የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር የማዕድን ዘርፉን ለማልማት ብርቱ ፍላጎት አለው
newsare.net
በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ባለፈው ሳምንት ደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ኬፕ ታውን ውስጥ ተካሂዷል። ለአራት ቀናት የተካሄደው ጉባኤ በአመዛኙ ያተየዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር የማዕድን ዘርፉን ለማልማት ብርቱ ፍላጎት አለው
በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ባለፈው ሳምንት ደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ኬፕ ታውን ውስጥ ተካሂዷል። ለአራት ቀናት የተካሄደው ጉባኤ በአመዛኙ ያተኮረው የትረምፕ አስተዳደር የውጭ ርዳታ ፖሊሲ በውል ባልለየበት ሁኒታ አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ምን ዓይነት ተሳትፎ ታደርጋለች በሚለው ላይ ነበር፡፡ በስፍራው ተገኝታ ጉባኤውን የተከታተለችው ቪኪ ስታርክ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more