ወጣቶችና የአካባቢያቸው ሰላም
newsare.net
ጦርነት፣ ግጭት አለመረጋጋት እና ሰላም ማጣት በወጣቶች ህይወት ላይ ምን ዐይነት ተፅዕኖ እንደፈጠረ የወጣቶችን አስተያየት ጠይቀናል። ምላሻቸውን ከተያያዘውወጣቶችና የአካባቢያቸው ሰላም
ጦርነት፣ ግጭት አለመረጋጋት እና ሰላም ማጣት በወጣቶች ህይወት ላይ ምን ዐይነት ተፅዕኖ እንደፈጠረ የወጣቶችን አስተያየት ጠይቀናል። ምላሻቸውን ከተያያዘው ፋይል ማግኘት ትችላላችኹ። በሌላ በኩል እናንተም አስተያየታችኹን አጋሩን፣ በአካባቢያችሁ ያለው የሰላም ሁኔታ በኑሮአችኹ ላይ ያስከተለው ጫና ምን ይመስላል? የማኅበረሰቡን ችግር ለምቅረፍም ኾነ በሰላም ዙሪያ ለማገዝ የወጣቶች ተሳትፎ ምን ሊኾን ይገባል ትላላችኹ? አስተያየታችኹን አጋሩን። Read more