የትረምፕ በጅምላ ማባረር እና እስራትን የማስፋት የኢምግሬሽን ፖሊሲዎች
newsare.net
የትረምፕ አስተዳደር የተወሰኑ ስደተኞችን በአስቸኳይ ወደ ኩባ ጓንታናሞ ቤይ መላኩ እና ሌሎችንም በጅምላ የማባረር እቅድ በፍጥነት እያካሄደ ነው። የዩናይትየትረምፕ በጅምላ ማባረር እና እስራትን የማስፋት የኢምግሬሽን ፖሊሲዎች
የትረምፕ አስተዳደር የተወሰኑ ስደተኞችን በአስቸኳይ ወደ ኩባ ጓንታናሞ ቤይ መላኩ እና ሌሎችንም በጅምላ የማባረር እቅድ በፍጥነት እያካሄደ ነው። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ቢሮ በገቡበት የመጀመሪያ ቀን ሕገ ወጥ ስደትን በአስቸኳይ ብሔራዊ ዐዋጅነት አውጥተዋል። በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት የገቡትን ቁልፍ ቃል በመከተል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ለማባረር ቃል ገብተዋል። አሊኒ ቫሮስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more