ታዳጊዎችን የሚያግዘው ማኅበር
newsare.net
በሐረር ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን በቁሳቁስና የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚያግዘው ድንበር የለሽ የሐረር ልጆች ማኅበር ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ የከተማዋ ተወታዳጊዎችን የሚያግዘው ማኅበር
በሐረር ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን በቁሳቁስና የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚያግዘው ድንበር የለሽ የሐረር ልጆች ማኅበር ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ የከተማዋ ተወላጆች የተመሰረተ ነው፡፡ ደግሞ በትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች ምገባ ለመጀመር የገንዘብ ድጋፍን እያፈላለገ እንደሚገኝ የማኅበሩ ፕሬዝደንት ዶክተር ማሾ አብርሃ ተናግረዋል፡፡ ነዋሪነታቸውን በዩናይትድ ስቴትት ጆርጅያ ግዛት ካደረጉት የማኅበሩ ፕሬዝደንት ዶክተር ማሾ ጋራ ያደረግነውን ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more