የአሜሪካ የዋጋ ግሽበት እየጨመረ መሄዱን ኢኮኖሚስቶች እየተከታተሉት ነው
newsare.net
በዩናይትድ ስቴትስ የምግብ፣ የነዳጅ፣ የመኖሪያ ቤቶች እና የሌሎች ሸቀጦች ዋጋ ሲንር፣ በጥር ወር የዋጋ ግሽበቱ ጨምሯል። የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደየአሜሪካ የዋጋ ግሽበት እየጨመረ መሄዱን ኢኮኖሚስቶች እየተከታተሉት ነው
በዩናይትድ ስቴትስ የምግብ፣ የነዳጅ፣ የመኖሪያ ቤቶች እና የሌሎች ሸቀጦች ዋጋ ሲንር፣ በጥር ወር የዋጋ ግሽበቱ ጨምሯል። የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ የትረምፕ አስተዳደር የዋጋ ንረትን ለማውረድ ምን ማድረግ እንዳለበት ኢኮኖሚስቶችን አነጋግራለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more