ወባን ከአፍሪካ ለማጥፋት በየአመቱ 5.2 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ
newsare.net
ወባን በሁለት አመት ውስጥ ከአፍሪካ አህጉር ለማጥፋት በየአመቱ 5 ነጥቢ 2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ፡፡ በ38ኛው የአፍሪካ መሪዎወባን ከአፍሪካ ለማጥፋት በየአመቱ 5.2 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ
ወባን በሁለት አመት ውስጥ ከአፍሪካ አህጉር ለማጥፋት በየአመቱ 5 ነጥቢ 2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ፡፡ በ38ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ማጠቃለያ ላይ ኅብረቱ በሰጠው መግለጫ፣ የወባ በሽታን የመከላከል ጥረቱ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ችግር ገጥሞታል ብሏል። በቅርቡ የአሜሪካ መንግስት ርዳታን ለማቋረጥ ያሳለፈው ውሳኔ ደግሞ፣ ችግሩን ያባብሶዋል በማለት ተናግሯል። የአሜሪካ መንግስት በበኩሉ፣ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ሥርዐቱን ዳግም እየፈተሸ መሆኑን ገልጿል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more