የመከላከያ ምኒስትሩ የኤታማዦር ሹሞቹ ሰብሳቢ ከሥራቸው የተባረሩበትን ምክንያት አስረዱ
newsare.net
የአሜሪካው የመከላከያ ምኒስትር ፒት ሄግሴት፣ የኤታማዦር ሹሞች ቡድን ሰብሳቢ የሆኑት ሲ ኪው ብራውን ከሥራቸው የተባረሩበትን ምክንያት ባለፈው ሳምንት መጨረየመከላከያ ምኒስትሩ የኤታማዦር ሹሞቹ ሰብሳቢ ከሥራቸው የተባረሩበትን ምክንያት አስረዱ
የአሜሪካው የመከላከያ ምኒስትር ፒት ሄግሴት፣ የኤታማዦር ሹሞች ቡድን ሰብሳቢ የሆኑት ሲ ኪው ብራውን ከሥራቸው የተባረሩበትን ምክንያት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አስረድተዋል። ባለፈው ዓርብ ነበር ፕሬዝደንት ትረሞፕ የኤታማዦር ሹሞቹን ሰብሳቢ ከሥራቸው ማንሳታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ያስታወቁት፡፡ የቪኦኤ የፔንታገን ዘጋቢ ካርላ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more