ትረምፕ እና መስክ በመንግሥት ወጪ ቅነሳቸው ላይ የሚቀርብባቸውን ትችት ተከላክለዋል
newsare.net
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሁለተኛውን የአስተዳደራቸውን ዘመን ከጀመሩ ወዲህ ረቡዕ ዕለት ባካሄዱት የመጀመሪያ የካቢኔ አባላት ስብሰባ አትረምፕ እና መስክ በመንግሥት ወጪ ቅነሳቸው ላይ የሚቀርብባቸውን ትችት ተከላክለዋል
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሁለተኛውን የአስተዳደራቸውን ዘመን ከጀመሩ ወዲህ ረቡዕ ዕለት ባካሄዱት የመጀመሪያ የካቢኔ አባላት ስብሰባ አስተዳደራቸው በፊዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ብክነት ለማስወገድ እና የሠራተኛ ኃይሉን ለመቀነስ እየወሰደ ባለው ርምጃ ላይ የሚቀርቡ ትችቶችን ተከላክለዋል። የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሊሲያስ የትረምፕ አስተዳደር ርምጃ ያሳደረውን አንድምታ እንዲሁም ከሥራ የተባረሩ ሠራተኞች እና የዲሞክራቲክ ፓርቲ መሪዎች የሚያሰሟቸውን ተቃውሞዎች በሚመለከት ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more