የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
newsare.net
የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተደረገውን የሕገ መንግሥት ማሻሻያ የተቃወሙትን አቶ ዮሐንስ ተሰማን ጨምሮ ሦስት አባላቱ እንየቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተደረገውን የሕገ መንግሥት ማሻሻያ የተቃወሙትን አቶ ዮሐንስ ተሰማን ጨምሮ ሦስት አባላቱ እንደታሰሩበት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የውጭ እና ዓለም አቀፍ ዘርፍ ሓላፊ ዶር. መብራቱ ዓለሙ፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያውን በመቃወማቸው ታስረዋል የተባሉት አቶ ዮሐንስ ተሰማ፣ የክልሉ ምክር ቤት አባል እንደኾኑ ጠቅሰው፣ ያለመከሰስ መብታቸው ግን እንዳልተነሳ ገልጸዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ፣ ከክልላዊ መንግሥቱ አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡ Read more