ከዘጠና በላይ ናይጀርያውያን ሴት ተማሪዎች የገቡበት እንዳልታወቀ ተገልፀ
newsare.net
ከዘጠና በላይ የሚሆኑ ናይጀርያውያን ሴት ተማሪዎች ፅንፈኞቹ የቦኮ ሐራም አማፅያን በሰሜን ምስራቅ ዮቤ ክፍለ ሀገር የሚገኘውን ትምህርት ቤታቸውን ከሁለት ቀናከዘጠና በላይ ናይጀርያውያን ሴት ተማሪዎች የገቡበት እንዳልታወቀ ተገልፀ
ከዘጠና በላይ የሚሆኑ ናይጀርያውያን ሴት ተማሪዎች ፅንፈኞቹ የቦኮ ሐራም አማፅያን በሰሜን ምስራቅ ዮቤ ክፍለ ሀገር የሚገኘውን ትምህርት ቤታቸውን ከሁለት ቀናት በፊት ካጠቁ በኋላ የገቡበት እንዳልታወቀ ተገልጿል። Read more