ሦስት የደቡባዊ አፍጋኒስታን ከፍተኛ ባለሥልጣኖች በተኩስ ልውውጥ ተገደሉ
newsare.net
አፍጋኒስታን ውስጥ ኃያሉ የፖሊስ አዛዥ ጄነራል አብዱል ራዚክ የሚገኙባቸው ሦስት የደቡባዊ አፍጋኒስታን ከፍተኛ ባለሥልጣኖች በተኩስ ልውውጥ ወቅት ተገድለዋሦስት የደቡባዊ አፍጋኒስታን ከፍተኛ ባለሥልጣኖች በተኩስ ልውውጥ ተገደሉ
አፍጋኒስታን ውስጥ ኃያሉ የፖሊስ አዛዥ ጄነራል አብዱል ራዚክ የሚገኙባቸው ሦስት የደቡባዊ አፍጋኒስታን ከፍተኛ ባለሥልጣኖች በተኩስ ልውውጥ ወቅት ተገድለዋል። ይህ የሆነው ከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ ጄኔራል ክፍለ ሀገሪቱን ይጎበኙ በነበረበት ወቅት ነው። Read more