የአፍሪካ ቀንድ ምጣኔ ኃብት
newsare.net
ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማሻሻል ያለመው የአንድ ዓመት ፕሮጀክት እያለቀ ባለበት በአሁኑ ጊዜ ተጨማሪ ዕርዳታ የሃገሪቱን ምጣኔ ሃየአፍሪካ ቀንድ ምጣኔ ኃብት
ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማሻሻል ያለመው የአንድ ዓመት ፕሮጀክት እያለቀ ባለበት በአሁኑ ጊዜ ተጨማሪ ዕርዳታ የሃገሪቱን ምጣኔ ሃብት ያሳድጋል፤ ከእአአ 2018 ጀምሮ ፈጣን ለውጥ እየታየ ባለበት በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ሥፍራ ያጠናክራል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። Read more