በሱዳን ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መታወቂያ በማጣታችን ለእስር ተዳረግን አሉ
newsare.net
በሱዳን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች የሀገሩ መንግሥት መታወቂያ በጊዜ አለማደስ ለብዙ ችግር እያጋላጠቸው መሆኑን ተናገሩ።በሱዳን ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መታወቂያ በማጣታችን ለእስር ተዳረግን አሉ
በሱዳን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች የሀገሩ መንግሥት መታወቂያ በጊዜ አለማደስ ለብዙ ችግር እያጋላጠቸው መሆኑን ተናገሩ። Read more