በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሞት የተጠረጠሩ ተያዙ
newsare.net
ሃዋሳ ዩኒቪርሲቲ ውስጥ በግል ፀብ ተነሣ በተባለ ሰበብ አንድ ተማሪ በስለት ተወግቶ መሞቱን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል። በሁከቱ የተጠረጠሩ አርባ አራት ተማሪዎበሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሞት የተጠረጠሩ ተያዙ
ሃዋሳ ዩኒቪርሲቲ ውስጥ በግል ፀብ ተነሣ በተባለ ሰበብ አንድ ተማሪ በስለት ተወግቶ መሞቱን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል። በሁከቱ የተጠረጠሩ አርባ አራት ተማሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መማክርትና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፅሕፈት ቤት የሰጧቸውን መግለጫዎች የተንተራሰው ዘገባ ይናገራል። የዩኒቨርሲቲው ሥራ አልተቋረጠም። Read more