በስምንት ወራት ውስጥ ከስልሳ በላይ ሰዎች በኮሌራ መሞታቸውን አማራ ክልል አስታወቀ
newsare.net
ባለፉት ስምት ወራት በአማራ ክልል 66 ሰዎች በኮሌራ ወረርሽኝ መሞታቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከ4 ሺሕ በላይ ሰዎች ደግሞ በወረርሽኙበስምንት ወራት ውስጥ ከስልሳ በላይ ሰዎች በኮሌራ መሞታቸውን አማራ ክልል አስታወቀ
ባለፉት ስምት ወራት በአማራ ክልል 66 ሰዎች በኮሌራ ወረርሽኝ መሞታቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከ4 ሺሕ በላይ ሰዎች ደግሞ በወረርሽኙ መያዛቸውን ገልጿል። በተቋሙ የበሽታዎች እና የጤና ሁኔታዎች ምላሽ አፈፃፀም ባለሞያ ሲስተር ሰፊ ድርብ፤ ካለፈው ዓመት መጋቢት ወር መጨረሻ ጀምሮ እስከ ትላንት ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በ41 ወረዳዎች በተከሰትው የኮሌራ ወረርሽኝ 66 ሰዎች ሲሞቱ ከ4 ሺ በላይ በወረርሽኙ መያዛቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/ Read more














