የአሜሪካ ሴት መራጮች
newsare.net
በዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሴት መራጮች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይጠበቃል፡፡ በቅርብ ዓመታት በመራጭነት የሚመዘገቡም ኾነ ድምጽ የሚሰጡ ሴቶየአሜሪካ ሴት መራጮች
በዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሴት መራጮች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይጠበቃል፡፡ በቅርብ ዓመታት በመራጭነት የሚመዘገቡም ኾነ ድምጽ የሚሰጡ ሴቶች ቁጥር ከወንዶቹ እየበለጠ መጥቷል። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2020 ዓ.ም ምርጫ የሴቶቹ መራጮች ቁጥር ከወንዶቹ ቁጥር በብዙ ሚሊዮኖች የበለጠ እንደነበር ታውቋል፡፡ የሴቶቹ መራጮች የምርጫ ተሳትፎ አንድ ወጥ አይሁን እንጂ በድምጽ አሰጣጣቸው በአመዛኙ ወደ አንደኛው ፓርቲ እንደሚያጋድሉ የታወቀ ነው፡፡ የአሜሪካ ድምጿ ዶራ መኳዋር ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more