ኬኒያ የሚኖሩ አሜሪካዊያን ለምርጫ እየተዘጋጁ ናቸው
newsare.net
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጥር ኅዳር አምስት የነገ ሳምንት ማክሰኞ የሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ተቃርቧል። የምረጡኝ ዘመቻውም ተጧጡፏል፡፡ በብዙ ሺኬኒያ የሚኖሩ አሜሪካዊያን ለምርጫ እየተዘጋጁ ናቸው
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጥር ኅዳር አምስት የነገ ሳምንት ማክሰኞ የሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ተቃርቧል። የምረጡኝ ዘመቻውም ተጧጡፏል፡፡ በብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮች ርቀው ኬኒያ ውስጥ የሚኖሩ አሜሪካዊያንም ባሉበት ሆነው በምርጫው መሳተፋቸውን ቀጥለዋል፡፡ የአሜሪካ ድምጹ ዘጋቢ ጁማ ማጃንጋ ናይሮቢ የሚኖሩ አሜሪካዊያንን በሀገራቸው ፖለቲካ ስለሚያደርጉት ተሳትፎ አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more