በሶሪያ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር አቋም ከእስላማዊ መንግስት ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት በኋላም አልተለወጠም
newsare.net
የደማስቆ ውድቀት፣ በጦርነት በተናጠች ሀገር ውስጥ እስላማዊ መንግሥት እንዳያንሰራራ ለማድረግ፣ ከአጋሮች ጋር ተባብረው ሲሰሩ የቆዩ የአሜሪካ ወታደሮች ቀጣበሶሪያ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር አቋም ከእስላማዊ መንግስት ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት በኋላም አልተለወጠም
የደማስቆ ውድቀት፣ በጦርነት በተናጠች ሀገር ውስጥ እስላማዊ መንግሥት እንዳያንሰራራ ለማድረግ፣ ከአጋሮች ጋር ተባብረው ሲሰሩ የቆዩ የአሜሪካ ወታደሮች ቀጣይ እጣ፣ ምን ሊሆን እንደሚችል ስጋት አሳድሯል። በፔንታገን የቪኦኤ ዘጋቢ ካርላ ባብ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more