የጋና ጋዜጠኞች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እየሠሩ ነው
newsare.net
በጋና ሆን ተብለውም ኾነ ባለማወቅ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ መጠን ጨምረዋል። በመኾኑም አንዳንድ ጋዜጠኞች ትክክለኛ ዘገባዎችን በመሥራት ሐሰተኛየጋና ጋዜጠኞች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እየሠሩ ነው
በጋና ሆን ተብለውም ኾነ ባለማወቅ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ መጠን ጨምረዋል። በመኾኑም አንዳንድ ጋዜጠኞች ትክክለኛ ዘገባዎችን በመሥራት ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመዋጋት ተስፋ ያደርጋሉ። አይዛክ ካልዲዚ ከጋና ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more