ትላልቆቹ የኒው ዮርክ መደብሮች ምዕተ ዓመት ያስቆጠረውን የበዓል ገበያተኛ መሳቢያ ዘዴ ያልተውት ስለምን ይኾን?
newsare.net
ከአንድ መቶ ዓመት በላይ ባስቆጠረው ገበያተኛ መሳቢያ መንገድ ዝነኞቹ የኒው ዮርክ ከተማ መደብሮች በየዓመቱ፣ መስኮቶቻቸውን ከበዓሉ ጋራ በተያያዙ ነገሮች አትላልቆቹ የኒው ዮርክ መደብሮች ምዕተ ዓመት ያስቆጠረውን የበዓል ገበያተኛ መሳቢያ ዘዴ ያልተውት ስለምን ይኾን?
ከአንድ መቶ ዓመት በላይ ባስቆጠረው ገበያተኛ መሳቢያ መንገድ ዝነኞቹ የኒው ዮርክ ከተማ መደብሮች በየዓመቱ፣ መስኮቶቻቸውን ከበዓሉ ጋራ በተያያዙ ነገሮች አስውበው ለአላፊ አግዳሚው እይታ ያቀርባሉ። የቪኦኤ ዘጋቢ ዶራ መህኩዋር ይኽ የቆየ የገበያተኛ መጥሪያ ስልት እስከ አኹን እንደዘለቀ ቃኝታ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more