ትላልቆቹ ኃያላን የሚፎካከሩባት ትንሿ የደሴቶች ሀገር ሲሼልስ
newsare.net
በአፍሪካ ምሥራቃዊ የውቅያኖስ ጠረፍ ላይ የምትገኘው ትንሿ የደሴት ሀገር ሲሼልስ ሳትጠበቅ ትላልቅ ኃያላን ፉክክር ቦታ ሆናለች፡፡ ቻይና ከሲሼልስ ጋራ ለዓመታትላልቆቹ ኃያላን የሚፎካከሩባት ትንሿ የደሴቶች ሀገር ሲሼልስ
በአፍሪካ ምሥራቃዊ የውቅያኖስ ጠረፍ ላይ የምትገኘው ትንሿ የደሴት ሀገር ሲሼልስ ሳትጠበቅ ትላልቅ ኃያላን ፉክክር ቦታ ሆናለች፡፡ ቻይና ከሲሼልስ ጋራ ለዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ስትገነባ ቆይታለች፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ግን ወሳኝ ወደ ሆነቸው የህንድ ውቅያኖስ ደሴት የተመለሰችው በቅርቡ ነው። ኬት ባርትሌት ቻይና እና ዩናይትድ ስቴትስ የደሴቲቱን ነዋሪዎች ልብ ለመማረክ ምን እያደረጉ እንደሆነ ለመመልከት ወደሲሸልስ ማሄ ደሴት ተጉዛለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more