ለአስታማሚዎች ሊደረጉ የሚገቡ ድጋፎች
newsare.net
አስታማሚዎች ወይም እንክብካቤ አድራጊዎች የታማሚን ንጽህና መጠበቅ፣ መመገብ፣ መድሃኒት በአግባቡ እንዲወስዱ ማገዝን ጨምሮ የተለያዩ ሃላፊነቶችን ይሸከማሉለአስታማሚዎች ሊደረጉ የሚገቡ ድጋፎች
አስታማሚዎች ወይም እንክብካቤ አድራጊዎች የታማሚን ንጽህና መጠበቅ፣ መመገብ፣ መድሃኒት በአግባቡ እንዲወስዱ ማገዝን ጨምሮ የተለያዩ ሃላፊነቶችን ይሸከማሉ። አብዛኞቹም ተገቢ የሆነ ታማሚን የመንከባከብም ሆነ እራሳቸውን የሚጠብቁበት መንገድ ግንዛቤ ስለሌላቸው፤ ጊዜ በገፋ ቁጥር እራስን ለመጣል፣ ለብቸኝነት፣ እና ድባቴ ይጋለጣሉ። ለመሆኑ አስታማሚዎች ምን ዓይነት ድጋፍ ይሻሉ? Read more