newsare.net
ላለፉት ሦስት ቀናት ምዕራብ ሩዋንዳ ውስጥ በሚገኘው የዓለሙ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት ደጃፍ ከትመው ያሳለፉ ስደተኞችን ለመበተአምስት የኮንጎ ስደተኞች በሩዋንዳ ተገደሉ
ላለፉት ሦስት ቀናት ምዕራብ ሩዋንዳ ውስጥ በሚገኘው የዓለሙ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት ደጃፍ ከትመው ያሳለፉ ስደተኞችን ለመበተን የሀገሪቱ ፖሊስና ጦር ሠራዊት አባላት ዛሬ በወሰዱት እርምጃ አምስት የኮንጎ ዜጎች ተገድለዋል። ሕይወት ያለፈው ጥይት በመጠቀማቸው መሆኑ ተዘግቧል። Read more