newsare.net
ከሁለት ዓመት በፊት በባህር ዳር ከተማ ለተቃውሞ ወጥተው ሕይወታቸውን ያጡና የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦችን ለመርዳት የከተማዋ ወጣቶች ባበባህር ዳር ከ2 ዓመት በፊት በተቃውሞ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ዕርዳታ ተሰጠ
ከሁለት ዓመት በፊት በባህር ዳር ከተማ ለተቃውሞ ወጥተው ሕይወታቸውን ያጡና የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦችን ለመርዳት የከተማዋ ወጣቶች ባደረጉት የገንዘብ ማሰባሰብ፤ 2.2 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ ችለዋል። Read more