newsare.net
የዓለም ጤና ድርጅት፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ፣ በፌደራሉ መንግሥትና በህወሃት መካከል በተካሄደው ግጭት ሳቢያ የተቋረጠው የጤና አገልግሎት፣ አየዓለም የጤና ድርጅት በትግራዩ ግጭት ወረርሽኝ ሊስፋፋ ይችላል አለ
የዓለም ጤና ድርጅት፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ፣ በፌደራሉ መንግሥትና በህወሃት መካከል በተካሄደው ግጭት ሳቢያ የተቋረጠው የጤና አገልግሎት፣ አደገኛ ወደ ሆኑ ተላላፊ በሽታዎች መስፋፋት ሊያመራ እንደሚችል አስጠንቀቋል፡፡ Read more