newsare.net
ጥቂት ሳምንታት በቀሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ሕገ ወጥ ስደተኞች እና የደኅንነት ጉዳይ አብይ ትኩረት ሆኖ ቀጥሏል።ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ሕገ ወጥ ስደተኞች እና የደኅንነት ጉዳይ
ጥቂት ሳምንታት በቀሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ሕገ ወጥ ስደተኞች እና የደኅንነት ጉዳይ አብይ ትኩረት ሆኖ ቀጥሏል። የአሜሪካ ድምጿ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ባሮስ ከአሪዞና የዩናይትድ ስቴትስ የድንበር ጠባቂዎችን እና የፍልሰት ጉዳይ አዋቂዎችን አነጋግራ ያደረሰችንን አሉላ ከበደ እንደሚከተለው ያቀርበዋል። Read more











