newsare.net
በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር ለዓመታት ሰብአዊ ተግባራትን ያከናወነው «ወገኔ ኢትዮጵያ» የሰብአዊ ተቋም የእንቅስቃሴውየ«ወገኔ ኢትዮጵያ» የርኅራኄ ምሽት
በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር ለዓመታት ሰብአዊ ተግባራትን ያከናወነው «ወገኔ ኢትዮጵያ» የሰብአዊ ተቋም የእንቅስቃሴውን 24ኛ ዓመት ከሰሞኑ አክብሯል። የሰብአዊ ተቋሙ፣ በኢትዮጵያውያን ሕይወት ላይ ለውጥ ያመጡ ተግባራቱን ለተሳታፊዎች ከማስተዋወቅ በተጨማሪ፣ ለቀጣይ የግብረ ሠናይ እንቅስቃሴው የሚረዱ መርሐ ግብሮችንም አስተዋውቋል። በስፕሪንግ ፊልድ ቨርጅኒያ የተካሔደውን ሥነ ሥርዐት በተመለከተ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more