newsare.net
በመጪው ማክሰኞ ኅዳር 5 ቀን 2024 ዓ.ም. ለሚካሄደው ምርጫ «የቅድሚያ ምርጫ ድምጽ» እየተሰጠ ነው። ከምርጫው ቀን አስቀድሞ ድምጽ እንዲሰጥ የሚፈቅዱ ክፍለ ግትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን ከምርጫው ቀን በፊት ድምጻቸውን እየሰጡ ነው
በመጪው ማክሰኞ ኅዳር 5 ቀን 2024 ዓ.ም. ለሚካሄደው ምርጫ «የቅድሚያ ምርጫ ድምጽ» እየተሰጠ ነው። ከምርጫው ቀን አስቀድሞ ድምጽ እንዲሰጥ የሚፈቅዱ ክፍለ ግዛቶች የተለያዩ ደንቦች እና የጊዜ ሰሌዳዎችን ይከተላሉ። ከወዲሁ ድምጽ መስጠት የሚፈቅዱ ክፍለ ግዛቶችም አሉ። በአንዳንድ ክፍለ ግዛቶች አስቀድሞ ድምጽ ለመስጠት የተቀመጠው የመመዝገቢያ ቀነ ገደብ ያበቃ ሲኾን፣ በአንዳንዶቹ ክፍለ ግዛቶች ደግሞ አሁን እየተጀመረ ነው። በዚህ ሂደት ድምጽ መስጠት ጠቃሚ መሆኑን ድምጻቸውን የሰጡ መራጮችና የምርጫ ባለሞያዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። /ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/ Read more