newsare.net
በአውሮፓ ያሉ የአሜሪካ አጋሮች ሁለተኛው የሥልጣን ዘመናቸው በውቂያኖስ ተሻጋሪው ሕብረት ላይ ምን አንድምታ እንደሚያስከትል በስፋት ስጋት ቢኖራቸውም ባለፈየአውሮፓ መሪዎች ለትረምፕ የደስታ መግለጫ ላኩ፣ ስለቀጣዩ የአትላንቲክ ተሻጋሪ ግንኙነት ስጋት አላቸው
በአውሮፓ ያሉ የአሜሪካ አጋሮች ሁለተኛው የሥልጣን ዘመናቸው በውቂያኖስ ተሻጋሪው ሕብረት ላይ ምን አንድምታ እንደሚያስከትል በስፋት ስጋት ቢኖራቸውም ባለፈው ማክሰኞ በተካሄደው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ላሸነፉት ለቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የ«እንኳን ደስ ያለዎ» መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያደረሰንን ዘገባ ከተያይዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more











