newsare.net
የአሜሪካ ምርጫ በያዝነው ሳምንት ከመደረጉ በፊት የተሰበሰቡ የሕዝብ ፖለቲካዊ አስተያየት መለኪያዎች፣ በቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና በምክትል ፕትረምፕ ለምንና እንዴት አሸነፉ?
የአሜሪካ ምርጫ በያዝነው ሳምንት ከመደረጉ በፊት የተሰበሰቡ የሕዝብ ፖለቲካዊ አስተያየት መለኪያዎች፣ በቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና በምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄርስ መካከል የነበረው ፉክክር እጅግ ተቀራራቢ እንደነበር አመልክተው ነበር። ዶናልድ ትረምፕ ግን ከሁሉም የማኅበረሰቡ ክፍሎች በሚባል ደረጃ ከወንዶችም፣ ከሴቶችም፣ እንዲሁም ከላቲኖ ድምጽ ሰጪዎችም ድጋፍ አግኝተዋል። የቪኦኤዋ ዶራ መክዋር የላከችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more